በ ሰዓታት የምንለቀው ጌም 🃏 ፍጥነት ያሸልማል⚡️ እስከሚለቀቅ ህጎችን ያንብቡ! 1.ዓላማ: ከሁሉም በፊት… — Jute Bingo — TG.ME

በ ሰዓታት የምንለቀው ጌም 🃏

ፍጥነት ያሸልማል
⚡️

እስከሚለቀቅ ህጎችን ያንብቡ!

1.ዓላማ: ከሁሉም በፊት 7ቱን ካርዶችዎን ማጠናቀቅ – ባዶ እጅ ወዲያውኑ ያሸንፋል።

2.ሁለት ካርዶች: ከሁለቱ ላይ ካለው ካርድ 1 ከፍ

ወይም 1 ዝቅ ያለ ካርድ መጫወት ይችላሉ።

3.ዙሩ ህግ: ካርዶች A→ 2→...→K>A ይዞራሉ። A ላይ K ወይም 2፤ K ላይ Q ወይም A መጫወት ይቻላል።

4.ሊጫወቱ ካልቻሉ? ማንም መጫወት ካልቻለ፣ ከ3 ሰከንድ በኋላ አዲስ ካርድ ይደረባል ይጨምራል።

5.የተሳሳተ ንክኪ: ተከልክሎ ካለ ካርድ ከተጫወቱ ለ3 ሰከንድ ይታገዳሉ።

6.ፍጥነት: ሁሉም በአንድ ጊዜ ይጫወታል — የመጀመሪያውን ትክክለኛ እንቅስቃሴ ሰርቨሩ ይቀበላል።
🔥3
October 15, 2026 677