Forwarded fromJIJimma University Students 🇪🇹ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምታውቁት ከ2016 ጀምሮ ABJ TUTORIALን መስርተን ሁለት ባች ተማሪዎችን በማስተማር ትልቅ ሚና ተጫውተናል ሁኖም አሁን ላይ የ2018 ፍሬሽ ተማሪዎችን ማለትም 3ኛ ባች ተማሪዎቻችንን ለየት ባለ ፕላትፎርም በሚኒ አፕ ከምዝገባ ጀምሮ እስከ ትምርታቸው መጨረሻ ድረስ ለማካሄድ አስበን ሚኒ አፕ ደቨሎፕ አድርገን ጨርሰናል ነገር ግን ወደ ተማሪዎች ከማቅረባችን በፊት ቴስት ማድረግ ስላለብን ከታች በማስቀምጥላችሁ ሊንክ እየገባችሁ እንድትሞክሩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን በትንሹ 1000ሰው እንዲሞክርልን እንፈልጋለን።@abjjubotShare shareለተጨማሪ መረጃ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️♨️ ♦️@jufirstyear ♨️♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️╚═══════════╝ Comment👉@Jufirst_bot👈t.me/ju_fresh/809Translate7September 17, 2025 3K 4