ዛሬ ባህርዳር ብርጌድን ለማፈን በ5 አቅጣጫ የመጣው የጠላት ሀይል አልሳካለት ብሎ ሲመለስ የጨፈጨፋቸው ንፁሀን… — አንድ እርምጃ — TG.ME

ዛሬ ባህርዳር ብርጌድን ለማፈን በ5 አቅጣጫ የመጣው የጠላት ሀይል አልሳካለት ብሎ ሲመለስ የጨፈጨፋቸው ንፁሀን ስም ዝርዝር፦ ባህርዳር ዙሪያ ወረዳ፦ 1. ሸጋው ንግሩ - ወጅር ወልደመንታ ቀበሌ - እድሜ 2. ⁠ታዴ ሞኘ -  ወጅር ወልደመንታ ቀበሌ - እድሜ 3. ⁠⁠አወቀ ጣሰው - ወጅር ወልደ መንታ ቀበሌ - እድሜ55 4. ⁠መንጌ ይርዳው - ወጅር ወልደ መንታ ቀበሌ - እድሜ54 5. ⁠ጋሻ እውነቱ - የግንድ ዘሞቻ ቀበሌ - እድሜ42 6. ⁠ጌጡ ጥላሁን - የግንድ ዘሞቻ ቀበሌ - እድሜ42 7. ⁠ፋሲካው አወቀ - ወጅር ወልደመንታ ቀበሌ-እድሜ25 8. ⁠ይሁን መንጌ - ወጅር ወልደመንታ ቀበሌ - እድሜ20 ይልማና ዴንሳ ወረዳ፦ 1. ምህረቱ ቻሌ - አንጋር ቀበሌ - እድሜ30 2. ⁠አትርሴ ጉዳይ - አንጋር ቀበሌ- እድሜ33 3. ⁠⁠ውበት አለባቸው - አንጋር ቀበሌ- እድሜ28 4. ⁠አለምነው አለኸኝ - አንጋር ቀበሌ - እድሜ35 5. ⁠⁠ ብርሀኑ ነጋ - አግታ ቀበሌ - እድሜ33 6. ⁠አለልኝ ታፈረ - አግታ ቀበሌ - እድሜ51 7. ⁠አግታ ኢየሱስ ቤተክርስትያን - 03የአብነት ተማሪዎች ደራ ወረዳ 1. ቸሬ ጌጡ - ሜጮ ቀበሌ - እድሜ14 2. ⁠ተሸራሽ ዘሬ (ከባድ ቁስለኛ) - ሜጮ ቀበሌ - እድሜ12 3. ⁠ንግሬ ሙጨ በላቸው (ከባድ ቁስለኛ) - ደስኳ ቀበሌ - እድሜ16

April 16, 2025 220