ኢትዮጵያ በአህዮች ብዛት ዓለምን ትመራለች! በዓለም ላይ 50 ሚሊዮን አህዮች እንዳሉ የ2025 ሪፖርት ያመለክታል። በኢትዮጵያ 10 ሚሊዮን አህዮች እንደሚገኙ ተገልጿል። ካለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር ብዛቱ ጨምሯል። በዓለማችን ትንሽ አህዮች ያሉባት ሀገር ሱሪናሜ ስትሆን ሰባት አህዮች ብቻ ይገኛሉ። በአሜሪካረ 52ሺህ አህዮች ይገኛሉ። 1ኛ ኢትዮጵያ 10.6 ሚሊዮን 2ኛ ሰሜን ሱዳን 7.6 ሚሊዮን 3ኛ ፓኪስታን 5.8 ሚሊዮን 4ኛ ቻድ 4.6 ሚሊዮን 5ኛ ሜክሲኮ 3.3 ሚሊዮን
April 13, 2025 362 1