ሰበር ዜና‼️ 5ኛ ክ/ር ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ዘመነ ካሴ ሻለቃ ዛሬ በጧቱ ቀንደኛ የአገዛዙ አገልጋይ የአድማ… — አንድ እርምጃ — TG.ME

ሰበር ዜና‼️

5ኛ ክ/ር ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ዘመነ ካሴ ሻለቃ ዛሬ በጧቱ ቀንደኛ የአገዛዙ አገልጋይ  የአድማ መከላከል አዛዡን ጨምሮ ከ10በላይ ሚኒሻ አስወግዳለች ሲሉ ምንጮች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።

መጋቢት 03/2017ዓ.ም
👍2
April 11, 2025 264