አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ العقيدة الطحاوية (ዐቂደቱ ጠሓዊየህ) ✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 የኪታቡ PDF 🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ 🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ 🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ 🔹 ማስታወሻ መያዣ 🔹 Repeat (Replay) ባህሪ 🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በኡስታዝ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ። 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app…
September 22, 2026 1.6K 6