ኡስታዝ/ዛ እንፈልጋለን ! ተወዳጁ ኢቅራ'ኔት መድረሳ ሙሉ ቁርአን የሐፈዙ እና በሙሉ ሰአት ( full-time… — ኢቅራ'ኔት መድረሳ | 𝐈𝐪𝐫𝐚𝐍𝐞𝐭 𝐌𝐄𝐃𝐑𝐄𝐒𝐀 — TG.ME

ኡስታዝ/ዛ እንፈልጋለን !

ተወዳጁ ኢቅራ'ኔት መድረሳ ሙሉ ቁርአን የሐፈዙ እና በሙሉ ሰአት ( full-time ) ማስተማር የሚችሉ ኡስታዝ/ዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

ከታች ባለው ፎርም ልታመለክቱ ትችላላችሁ ።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeKUXV4i5Y2ABDsdMjTVvCnKhhv5Mm7y9OJxH131OVu_y6bkw/viewform?usp=publish-editor

وبالله التوفيق .
👍3
October 4, 2026 3.1K 32