ትዕግሥት! እኔ ልቤ ንፁህ ነው፤ ጥሩ ሰው ነኝ ግን ለምን እንደዚህ አይነት ከባድ ፈተና ይገጥመኛል ካልክ…

ትዕግሥት!

እኔ ልቤ ንፁህ ነው፤ ጥሩ ሰው ነኝ ግን ለምን እንደዚህ አይነት ከባድ ፈተና ይገጥመኛል ካልክ "ስጋ በል አይደለሁም ስለዚህ ጫካ ውስጥ ብሄድ ለምን አንበሳ ወይ ከርከሮ  ያሳድደኛል?" ብሎ እንደመጠየቅ ነው።

ሁሉም ይፈተናል ማንም አይቀርለትም፤ ልዩነቱ ማነው ፈተናውን በጥበብና በትዕግስት የሚያልፈው የሚለው ነው፤ ወዳጄ አንዱ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም!

@inspirationtips
❤33👍18💯11❤‍🔥8🔥7🤩4🥰1
September 16, 2026 2K 3