እንቅስቃሴ ነገሮችን እየሰራህ እንደሆነ እንዲሰማህ ያደርግሃል።በእውነታው ግን እንቅስቃሴ ውስጥ እስካለህ ድረስ ለመስራት እየተዘጋጀ ብቻ ነው።ስለዚህ ዝግጅት ዛሬ ነገ ማለት ወደመሆን ተቀይሮብህ ከሆነ የሆነ ነገር ማድረግ አለብህ፡፡ሁልጊዜ እያቀድክ መኖር የለብህም። ወደተግባር መሄድም ያስፈልግሃል።አንድን ልማድ ማዳበር ከፈለግክ ቁልፉ መደጋገም ነው እንጂ ፍፁምነት አይደለም፡፡ የአዲሱን ልማድህን እያንዳንዱን ዝርዝር ሁኔታ መሳል አይጠበቅብህም። የሚጠበቅብህ መሞከርና መተግበር ነው፡፡📔የልማድ አስደናቂ ኃይል ( atomic habits)@inspirationtipst.me/inspirationtips/1147Translate23876553September 15, 2026 2.1K 4