መለወጥ የማንችላቸውን ነገሮች አንዳንዴ እንቀበላቸው ከአቅም በላይ በሆኑ ነገሮቻችን ላይ እራሳችንን አናስጨንቅ… — አነቃቂ ምክሮች [ inspiration tips ] — TG.ME

መለወጥ የማንችላቸውን ነገሮች አንዳንዴ እንቀበላቸው
ከአቅም በላይ በሆኑ ነገሮቻችን ላይ እራሳችንን አናስጨንቅ
ከአቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮቻችንን አቅም ላለው ፈጣሪ መስጠት ነው ምርጦቼ። መጨነቅ መፍትሄ አይደለም ሆኖም አያውቅም አይሆንም!!!

@inspirationtips
❤35🥰9💯8👍7🤩6❤‍🔥6🔥4
September 13, 2026 1.8K 1 8