https://vacancy.urjiberischool.com/
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
1. ክፍት የሥራ መደቦች ዝርዝርን በመመልከት አንዱን የሥራ መደብ ይምረጡ።
2. በዚህ ገጽ ላይ የሚገኘውን የኦንላይን ማመልከቻ ቅጽ ይሙሉ፤ አካውንት መክፈት አያስፈልግዎትም።
3. የትምህርት ማስረጃዎችዎትን እና ሌሎች ደጋፊ ሰነዶችን ኮፒ (በ-PDF፣ Word ወይም በምስል/Image) ይጫኑ (Upload ያድርጉ)።
4. ለፈተና ወይም ለቃለ-መጠይቅ ከተጠሩ ዋናውን (ኦሪጅናል) ሰነድ ከኮፒው ጋር ይዘው ይቅረቡ።
5. ማመልከቻዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ መቅረብ አለባቸው። ከጊዜ ገደቡ በኋላ የሚቀርቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት የላቸውም።
6. ለቀጣይ ክትትል እንዲያመችዎት የማመልከቻ መለያ ቁጥርዎን (reference number) ይያዙ።
7. ለጥያቄዎች፦ 0904185369 ወይም በቴሌግራም @urjiberischool

September 5, 2026 2K 4