📢 የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ - ONE OPTICS eye clinic and የመነፅር ሥራ 👓 እኛ ቅዱሥ የመነፅር ሥራ በመነፅር ንግድ ዘርፍ የምንሰራ ድርጅት ስንሆን ብቃት ያላቸውን ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር እንፈልጋለን። ✅ የሥራ መደብ 1፡ የሽያጭ ሠራተኛ (Sales) bizat 2 ■ የሥራ ዝርዝር፦ • የሥራ ቦታዋን በንፅህና እና በፅዳት መያዝ የምትችል • ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል እና ፍላጎታቸውን አውቆ ማስተናገድ • መነፅር እና ተዛማጅ እቃዎችን መሸጥ…
August 23, 2026 1.6K 2