የትላንት የቅዳሜ ቀመሮቻችንን ስንገመግም እኔ 3 ትኬት ለቅቄ ነበር.. (104 ODD low stake) ከ 18 ጨዋታ 13 አሳክተን lose ሆኗል።የነ westham ያልተጠበቀ ሽንፈት ተደማምሮ ትንሽ ከባድ አድርጎብናል። low stake ስለሆነ ብዙም አንጎዳም። 6 ODD ከ 7 ጨዋታ 5 ጨዋታ አሳክተን lose አድርጎብናል። 5 ODD አሳክተነዋል ከ 6 ጨዋታ 6ቱንም አሳክተናል ከ ሶስት አንድ ትኬት አሳክተናል ከሞላ ጎደል አሪፍ አትርፈናል ብዬ አስባለሁ። ❤️ ዛሬም 3/4 ትኬት እንደ ትላንትናው እንለቃለን አሪፍ ነገር እንዲገጥመን እመኛለሁ❤️ የሁላችንም አላማ በቤቲንግ ገንዘብ ማግኘት ስለሆነ ቀመር ላይ እኔ ያላየሁት ቢስተካከል ብላችሁ የምታስቡት ነገር ወይም ጥቆማ ካለ comment ላይ አስቀምጡልኝ።t.me/incjokcss/11258Translate1652221August 23, 2026 1.4K