Impress edit: post #129 — TG.ME

በዚህ ልዩ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ዙሪያ በሚካሄደው LIVE SESSION ላይ ከተጋበዙ እንግዶች አንዱ መሆኔን በደስታ እገልጻለሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ ከተለያዩ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ባለሙያዎች ጋር  በመሆን ልምዶቻችንን  የሥራ ሂደቶቻችንን እና ለአዳዲስ ጀማሪ ኤዲተሮች ጠቃሚ ምክሮችን እናካፍላለን  📅 ቀን፡ ግንቦት 26/2018 ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 2:00 📍 በቀጥታ (Live) https://t.me/Rofi_edit ዛሬ ምሽት ማንም ሰው እንዳይቀር!

June 2, 2026 3.5K 9 8