Google "Gemini 3.7 Flash" አዲሱን የ AI ኮዲንግ እና የኤጀንት ስሪት ይፋ አደረገ! ⚡️🤖… — Ibro markets — TG.ME

Forwarded fromTETech News Et 📲
Google "Gemini 3.7 Flash" አዲሱን የ AI ኮዲንግ እና የኤጀንት ስሪት ይፋ አደረገ! ⚡️🤖
ጎግል ለሶፍትዌር አልሚዎች እና ለዌብ ዲቨሎፐሮች የሚሆን እጅግ ፈጣን፣ የኮዲንግ አቅሙ የተሻሻለ እና የቀደሙት ሞዴሎች ከሚጠይቁት ክፍያ አጋማሽ አነስተኛ ዋጋ ያለው አዲስ የ AI ስሪት ክፍት አደረገ።
💬 የ AI ሞዴሎች ፍጥነት እና አቅም በየሳምንቱ መጨመሩ ለሶፍትዌር developer ስራን ያቃልላል ብላችሁ ታስባላችሁ?

SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
🤔4🔥1
September 8, 2026 64