አንዳንድ skill የሚያስተምሩ ተቋማትና ግለሰቦች ግን በጣም ነው የሚገርሙት።የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲወድቁ በጣም ነው የሚደሰቱት😭ጭራሽ፣ በመውደቃችሁ እንዳይከፋችሁ፣ እኛ አለንላችሁ ምናምን ይላሉ። በነፃ የሚያስተምሩ ይመስል😣t.me/ibromarkets/3118Translate111September 3, 2026 85 50 1