@Ibnkhayru · 1.9K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/IbnkhayruIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 29, 2023per Telegram
We have been tracking it since September 5, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.
ሰበር ዜና በሳዑዲ ዓረቢያ የረመዳን ወር ጨረቃ መታየቷ ተረጋገጠ! ሀሩን ሚዲያ፤ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ል የሳዑዲ ዓረቢያ የቴሌስኮፕና የአስትሮኖሚ ባለሙያዎች የረመዳን ወር ጨረቃ መታየቷን በይፋ አብስረዋል። በዚህም መሠረት ነገ ረቡዕ የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ል. የታላቁ የረመዳን ወር የመጀመሪያ ቀን ሆኖ ይውላል። ይህንን ተከትሎም ዛሬ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ል. ምሽት ጀምሮ በሁለቱ ቅዱሳን መሳጂዶች (መካና መዲና)፣ በአዲስ አበባ እንዲሁም በመላው …
[media, no text]
[media, no text]
የጭንብል መገፈፍ — የኤፕስታይን ፋይሎችና የታሪኩ መነሻ አለም በየጊዜው የምታሳየን ድራማ ቢኖር የሰው ልጅ ያለ አላህ ፍርሃት (ተቅዋ) በስልጣንና በገንዘብ ሲሰክር ምን ያህል ጥልቁ የውርደት አዘቅት ውስጥ እንደሚገባ ነው። ሰሞኑን ዓለማቀፉን ሚዲያ እያናወጠ ያለው "የኤፕስታይን ፋይሎች" ጉዳይም ከሀሜት ባለፈ ለኛ ለሙስሊሞች ትልቅ የቤት ስራና የዒብራ (የትምህርት) ምንጭ ነው። ጄፍሪ ኤፕስታይን ማነው? ታሪኩ የሚጀምረው ጄፍሪ ኤፕስታይን በተባለ አሜሪካዊ ቢሊየነር …
መርከቧና ንፋሱ በዚያ እኔን እንድጽፍ አንተን እንድታነብ ባደረገው፣ የጥበብ ሁሉ ምንጭ በሆነው ጌታ ስም እጀምራለሁ። ታዋቂው የአረብ ገጣሚ አል-ሙተነቢ እንዲህ ይላል፦ “ንፋስ መርከቦች በማይፈልጉት አቅጣጫ ይነፍሳል።” ይህች አጭር ስንኝ የሰው ልጅን የሕይወት ጉዞ ቁልጭ አድርጋ ታሳያለች። እኛ የዚህች ዓለም ባህር ላይ የተሰማራን መርከበኞች ነን። መርከባችንን ባማረ ቀለም እንቀባለን፣ ሸራችንን እናስተካክላለን፣ የምንሄድበትንም አቅጣጫ በካርታችን ላይ እናሰምራለን…