Ibex Technologies and Promotion: post #71 — TG.ME

የአፋን ኦሮሞ መጽሃፍቶችን በኦዲዮ ለሚያቀርበው OromoBook - Sagalee Kitaabaa - oromobook.com ድረገጽ፡ የአንድሮይድ እና አይ.ኦ.ኤስ የሞባይል መተግበርያዎች ለመስራት የሚያስችል የስራ ውል ስምምነት በማድረጋችን ደስ ብሎናል።

#Ibex #OromoBook #SagaleeKitaabaa
November 14, 2024 3.6K 2