ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን ከሰሙ ኤቨንት እና ማርኬቲንግ ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የጋራ የመግባብያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ።
ዛሬ በአይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን ቢሮ የተደረገው ይህ የጋራ ስምምነት ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያለው የሶፍትዌር እና የኢቨንት አገልግሎቶች እንድንሰጥ የሚያስችለን ሲሆን በስምምነቱም የሁለቱም ድርጅት ስራ አስፈጻሚ ወጣት የፈጠራ ባለሙያ ኢዘዲን ካሚል እና ወ/ሪ ሰሚራ ከድር
ፊርማቸውን ያኑሩ ሲሆን በስምምነቱም ሁለቱም ተቋማት ደሰተኛ መሆናቸውን ተናግረዋል።
አብረን እንስራ ፣ በጋራ ወደ ከፍታ እንሻገር ፣ አይቀሬ ወደ ሆነው የቴክኖሎጂ ዘርፍ በፍጥነት ይቀላቀሉ ። ጊዜው አሁን ነው።
#Partnership #MOU #Collaboration #IbexTechnologies #SemuEvent #Innovation #Growth #EventPlanning #SoftwareDevelopment
October 10, 2024 9.6K 8


