Ibex Technologies and Promotion: post #65 — TG.ME

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን፡ የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪን ለመቀየር እየሰራ ካለው EVTOPIA ጋር የሶፍትዌር ውጤቶች ለማበልጸግ የሚያስችለዉን የፕሮጄክት ኮንትራት በመፈረሙ ደስ ብሎናል።

ይህ የስራ ስምምነት የተፈጸመው EVTOPIA እየሰራ ያለውን የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ስራን እጅግ ዘመናዊ፣ ተደራሽ እንዲሁም ለውጥ ፈጣሪ ለማድረግ ሲሆን የተሰጠን የስራ ኋላፊነት በፍጥነት እና ጥራት በመወጣት የለውጡ ውጤት ላይ የተቋም አበርክቶ ለማበርከት እድሉ በማግኘታችን ደስ ብሎናል።

#IbexTechnologies #EVTOPIA #ElectricVehicles #SustainableTech #GreenEnergy #FutureOfTransport
October 9, 2024 3.4K 4