ይህንን መልካም እድል በመጠቀም የወደፊቷ ድጅታል ኦትዮጵያ ጋር ተግባብቶ ለመለወጥ መዘግየት የለብንም። እንዲህ አይነት እድሎች ሳያልፉን እንጠቀምባቸው።
በአምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያ ኮደር ኢኒሸቲቭ በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ።https://ethiocoders.et/
የኦንላይን ስልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡
ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ!!!

August 28, 2024 3.8K 14