27% Total Supply Airdrop – የSweep Finance ታላቅ እድል! 🔥 ሰላም የቻናላችን… — Ibex Crypto — TG.ME

Ibex CryptoSweep Airdrop, Confirmed Airdrop Allocation 27% from Total Supply🔥🔥 🚀 Must Verify KYC, Don't Miss Guys 🔥
🔥 27% Total Supply Airdrop – የSweep Finance ታላቅ እድል! 🔥
ሰላም የቻናላችን አባላት! 🪙
ዛሬ ከትላልቅ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነውን Sweep Finance ኤርድሮፕ ይዘንላችሁ መጥተናል። ፕሮጀክቱ ለCommunity ማበረታቻ የሚሆን 27% የቶክን አቅርቦት (Total Supply) የመደበ ሲሆን፣ ይህም ከተለመዱት ኤርድሮፕስ አንጻር በጣም ከፍተኛ ድርሻ ነው!
💡 የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Tokenomics):
27% Airdrop Supply: ለተሳታፊዎች በስፋት የተመደበ።
Strong Vesting Structure: የቶክን ዋጋ በድንገት እንዳይወርድና በገበያ ላይ ጥንካሬ እንዲኖረው 12 ወራት በሂደት የሚለቀቅ (3 Months Cliff + 9 Months Linear) ነው።
👇 አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ነጥብ መሰብሰብ ለመጀመር እነዚህን ቀላል ደረጃዎች ተከተሉ:
1️⃣ በዚህ ሊንክ ግቡ:
https://sweep.finance/?referrer_code=EBBKXVB7
2️⃣ Create Account: አካውንት ክፈቱ።
3️⃣ Verify Mail: ወደ ኢሜይላችሁ የተላከውን ሊንክ በመንካት አካውንታችሁን አረጋግጡ።
4️⃣ Connect X: የTwitter (X) አካውንታችሁን አያይዙ።
5️⃣ Complete Tasks: በገጹ ላይ ያሉትን ቀላል ስራዎች (Tasks) በመስራት ነጥቦቻችሁን ሰብስቡ!
🚨 ማሳሰቢያ: እድሉ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ክፍት ነው (For All Users)። እድሉ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ስራችሁን ጀምሩ! 🚀
👍1
August 31, 2026 121 1