🔔የመኪና ሽያጭ ጨረታ🔔 አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇 https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=53487
December 10, 2025 1.1K 1