የጣፈለግ The sands of Time ✍️ሲድኒ ሼልደን (Sidney Sheldon) ✅ትርጉም:- አለምፀሀይ… — መጽሐፍ — TG.ME

📖የጣፈለግ   The sands of Time ✍️ሲድኒ ሼልደን (Sidney Sheldon) ✅ትርጉም:- አለምፀሀይ አበራ & ጌታቸው ነጋሽ ከጀመሩ ሳይጨርሱ የማያስቀምጡት በክስተቶች የተሞላ ታሪካዊ መፅሀፍ ✔️ሲድኒ ሸልደን ዓለም አቀፍ ዕውቅናን ባገኙ ልብ ሰቃይ መፅፎቹ የሚታወቅ ደራሲ ነው።ሲድኒ ከደረሳቸው በርካታ መፅሐፍት ውስጥ በሀገራችን ተተርጉመው ለንባብ ከበቁት ውስጥ "The Sands of Time "የጣፈለግ" ይገኝበታል። ✔️ይህ መፅሐፍ ሲድኒ ሸልደን የረጅም ጊዜ ልምዱንና ጥረቱን ያካተተበት በመሆኑ አንዴ ከጀመሩት ሳይጨርሱ የማያስቀምጡት በክስተቶች የተሞላ ድንቅ ነው። 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

❤21🥰4🔥1
June 8, 2026 9.8K 56