ለፈገግታ 😁😁😁 ዛሬ አንድ ሱቅ ውስጥ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ፍቅረኛዋን ከፊት ለፊቴ እየሳመች አገኘኋቸው፣… — መጽሐፍ — TG.ME

ለፈገግታ 😁😁😁 ዛሬ አንድ ሱቅ ውስጥ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ፍቅረኛዋን ከፊት ለፊቴ እየሳመች አገኘኋቸው፣ እያየዋቸው ነበር። አየችኝ ከዛ የበለጠ ሳመችው እና እዚህ ምን እየሰራሁ እንደሆነ ጠየቀችኝ?. ባለቤቴ አርግዛ መውለዷን ነገርኳት እና እኔ እዚህ የመጣሁት የልጅ እቃዎችን ለመግዛት ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ምናምን ብዬ አቀሳሰርኩ እና  ሱቅ ውስጥ ገባሁ እሷ እያየችኝ ዳይፐር ፣የህፃን ወንበር እና የህፃን አልጋ ስፖንጅ  ፣ብስክሌት ፣የህጻን ልብስ እና የመሳሰሉትን ገዛሁ ከዛ Ride ደወልኩና እቃውን ጭኜ ሄድኩ። እሷ እና የወንድ ጓደኛዋ ተመስጠው እየተመለከቱኝ ነበር እና ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነበር የሄድኩት... አሁን ወደ ቁም ነገሩ ስገባ የወለደች ሴት የምታውቁ  ዳይፐር፣ የልጅ መቀመጫ ወንበር፣ የአልጋ ስፖንጅ፣ ብስክሌት እና የህፃን ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥኩ ነው ሚገዛኝ ካለ ወዲህ በሉ... 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

😁102❤23👍14👏5🙈2
March 28, 2026 9.7K 23