✅ርእስ ለጀማሪ ልጆች ስዕል መማሪያ" ✔️ይህ መፅሐፍ የልጆችን የፈጠራ ዓለም ለማሳደግ የተዘጋጀ ድንቅ መመሪያ ነው። ✔️ውስብስብ የሆኑ ምስሎችን ወደ ቀላል ቅርጾች (ክበብ፣ አራት ማዕዘን) በመቀየር ለልጆች በሚገባ መንገድ ያቀርባል። ✅ደረጃ በደረጃ መመሪያ አንድን ምስል ከመጀመሪያው መስመር እስከ መጨረሻው ቀለም አቀባብ በግልጽ ያሳያል። ✅ልጆች እያነበቡ ጎን ለጎን እንዲለማመዱ ሰፊ ዕድል ይሰጣል። ✅፦ ትናንሽ ስኬቶችን በማሳየት ልጆች "መሳል እችላለሁ" የሚል እምነት እንዲያሳድሩ ይረዳቸዋል። መፅሐፉ ለልጆች የእጅ ጥበብንና ምናብን ለማሳደግ ተመራጭ መሣሪያ ነው። 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
March 22, 2026 6.5K 58