ቢዝነስ ማለት የሰዎችን ችግር መፍታት ሳይሆን፣ የሰዎችን ድክመትና ሱስ መሸጥ ነው። ትልልቅ ኩባንያዎች… — መጽሐፍ — TG.ME

ቢዝነስ ማለት የሰዎችን ችግር መፍታት ሳይሆን፣ የሰዎችን ድክመትና ሱስ መሸጥ ነው። ትልልቅ ኩባንያዎች የሚከብሩት ለአንተ ጠቃሚ ነገር ስለሰጡህ ሳይሆን፣ አንተን ሱስ ውስጥ በመክተትና "የበታችነት ስሜት" በመፍጠር ነው። ቢዝነስ ሰዎችን ወደ "ሸማች ባሪያዎች" የመቀየር ጥበብ ነው። ለምሳሌ፦ ስልክ ኩባንያዎች አዲስ ስልክ የሚያወጡት ስልኩ ስለተሻሻለ ሳይሆን፣ አንተ የድሮውን ስልክህ ይዘህ 'ዝቅተኛ' እንድትመስልና አዲሱን እንድትመኝ ለማድረግ ነው። እውነተኛ ቢዝነስ ማለት ሰዎችን ማገልገል ሳይሆን፣ ሰዎችን በምኞትና በስስት ሰንሰለት አስሮ "ገንዘባቸውን ማለብ" ነው። የምትገዛው እያንዳንዱ ነገር አንተን ነፃ የሚያደርግህ ሳይሆን፣ ለባለሀብቶች የበለጠ ስልጣን የምትሰጥበት መሳሪያ ነው። በቢዝነስ ዓለም ውስጥ "ደንበኛ" ማለት ንጉስ ሳይሆን፣ "በስልት የሚታለብ ላም" ነው። 📕 ርዕስ፦ቢዝነስ ማይንድ ✍🏻 ደራሲ፦ብሪያን ትሬስ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

March 21, 2026 6.8K 21