📚 ርዕስ : ዳና (The Sky Is Falling) 📔 ደራሲ: ሲድኒ ሸልደን 📚 የገፅ ብዛት: 333 📜 ዘውግ : ልብወለድ 💡፡፡ዳና ✅ይህ መጽሐፍ እውነትን ፍለጋ በምትማስን የአንዲት ጠንካራ ሴት ጋዜጠኛ ታሪክ ላይ ያጠነጥናል። ጋዜጠኛዋ ለፍትሕና ርትእ መስፈን ከሙያዋ ውጭ በምታደርገው የወንጀል ክትትል ሳታስበው የአዳኝ ታዳኝ ሆና ጠላቶቿ ባጠመዱላት መረብ ውስጥ ትወድቃለች። ✅ ይህን ሥልጣን፣ ገንዘብ፣ ስስት፣ ወሲብ፣ ሙስና፣ ሸፍጥ..... አካቶ የያዘ፤ ይሆናል ተብሎ የሚታሰበውን ፍጹም ባልተጠበቀ መንገድ እየናደ ልብን አንጠልጥሎ እስከ መጨረሻው ምእራፍ ድረስ የሚጓዝ፤ ሳይጨርሱትም የማይችሉት ድንቅ መጽሐፍ ነው። " 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
13March 21, 2026 6.8K 47