የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል በሚል መሪ ቃል… — ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA — TG.ME

የ "አንብብ"  ከዋሻው  መውጣት ሲደንቀኝ  ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል

በሚል መሪ ቃል

በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው
ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ወድድር ተጀመረ

ቢሮአችን አዲስ አበባ አብነት አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ማንኛውንም ጥያቄ በአካል በመምጣጥ መስተናገድ ይችላሉ ፣ ሙሉ መረጃውን እና የምዝገባ ሂደቱን በዌብሳይታችን (sulmahira.et) ላይ ማግኘት ይቻላል። ስለዚህ ምንም አይነት ጥርጣሬ ሳይኖራችሁ መመዝገብ እና መሳተፍ ትችላላቹ

ለመጀመሪያ ዙር ንባብ ውድድሩ  የተመረጠው የኢማም ሙሐመድ ቢን ዓብዱልወሃብ  የሕይወት ታሪክ መፅሐፍ   አለም አቀፍ ተደራሽ አንዲሆን ለተወዳዳሪ ምቹ በሆነ መልኩ በ አፕልኬሽን  ተሰርቶ።
የምዝገባ ሂደቱ የተጀመረ ሲሆን



💸በ499  ብር ብቻ………

▶️ መፅሐፉን ያውርዱ
▶️ የንባብ ውድድሩን ይመዝገቡ
▶️ የማጠቃለያ ሽልማትና የመጽሐፍ ዳሰሳ • ፕሮግራም ትኬት ይቁረጡ

➡️ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ
ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ

➡️ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ  ስጦታዎች  ይሸለሙ !

1️⃣ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ🕋
2️⃣ኛ iphone 13 promax 🎒
3️⃣ኛ Brand ላፕቶፕ (PC) 💻
4️⃣ኛ–1️⃣0️⃣ኛ  ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች!

⬇️ለመመዝገብ⬇️

🌐https://sulmahira.et/register?ref=011

❤️በቴሌግራም ቦት ለመመዝገብ =
https://t.me/gharuhirabot?start=ref=011

ደውለው መመዝገብ ይችላሉ።
🌟0946248626
🌟0942189967
❤15👍4
August 24, 2026 3.2K 6 24