የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል… — ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA — TG.ME

የ "አንብብ"  ከዋሻው  መውጣት ሲደንቀኝ  ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ
አለም አቀፍ የንባብ ወድድር ተጀመረ

በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን  በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
በ499  ብር ብቻ………👌🏻
• መፅሐፉን ያውርዱ
• የንባብ ውድድሩን ይመዝገቡ
• የማጠቃለያ ሽልማትና የመጽሐፍ ዳሰሳ
• ፕሮግራም ትኬት ይቁረጡ

ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ።
ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።
ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ  ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።

1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ
2ኛ iphone 13 promax
3ኛ ላፕቶፕ
ከ4ኛ–10ኛ  ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች

በተጨማሪም ተመዝግቦ ለተወዳደረ ሁሉ የዑምራ እጣ እድል ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጠዋል።

ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ በማድረግ
አሁኑኑ ገብተው መመዝገብ ይችላሉ 👇🏻
https://sulmahira.et/register?ref=011

 

በተሌግራም ለመመዝገብ👇
https://t.me/gharuhirabot?start=ref=011

ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ👇
0946248626
0942189967
❤15👍3
August 16, 2026 2.9K 3 29