አፋልጉን⭕️ ሼር ሼር ⭕️ ታዳጊ ሱመያ ፈትሂ አብዱረሂም እና ሱደይስ ፈትሂ አብዱረሂም ትላንት ከምሽቱ 2:00… — ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA — TG.ME

አፋልጉን⭕️

ሼር ሼር ⭕️

ታዳጊ ሱመያ ፈትሂ አብዱረሂም እና ሱደይስ ፈትሂ አብዱረሂም ትላንት ከምሽቱ 2:00 አካባቢ ኮየ ፈጬ ከሚገኘዉ መኖሪያ ቤታቸዉ እንደወጡ አልተመለሱም እነዚህን ሁለት ታዳጊ እህት እና ወንድም ያየ ወይም ያሉበትን የሚያዉቅ በመጠቆም እንዲተባበረን በአላህ ስም እንጠይቃለን

ፈላጊ ቤተሰቦቻቸዉ
Fetia Muzemil
091 215 1950
❤11😢4
August 10, 2026 3.8K 3 5