ታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ዛሬ ነሀሴ 2/12/28 በቄራ ሰላም መስጂድ ባደረጉት የዳዕዋ… — ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA — TG.ME

ታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ዛሬ  ነሀሴ 2/12/28  በቄራ ሰላም መስጂድ  ባደረጉት  የዳዕዋ ፕሮግራማቸው።
በአዲስ አበባ ለሚገኙ  ላይብረሪ ላላቸው ስድስት መስጂዶች
30 መፅሀፍ በወቅፍ  የነየቱ ሲሆን፣ በዋነኝነት ይህ የታሪክ  መፅሐፍ አሁን ያለው ትውልድ እንዲሁም የወደፊቱም ትውልድ ጭምር ሊያውቀው የሚገባ መሆኑን በማስገንዘብ ላይብረሪዎች ላይ በወቅፍ እንዲሰጥላቸው አደራ በማለት  ሙሉ ወጪውን ሸፍነዋል።


📖📖📖📖📖📖????????
የኔ ውዶች ማንበብ መረዳቱን አላህ ያግራላችሁ

https://t.me/huda4eth
❤12👍6
August 10, 2026 2.4K 5