🇪🇹 Coding: post #4428 — TG.ME

Forwarded fromAIAI Programming
የነገን መንገድ ለመጀመር ተዘጋጀታችኋል? የሳፋሪ ኮም ታለንት ክላውድ የስኬት ጉዟችሁን የሚያግዙ ከ6000 በላይ ኮርሶችን አቅርቦላችኋል፤

▶️ ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning)
▶️ ሳይበር ሴኪዮሪቲ (Cybersecurity)
▶️ ፍሮንትድ ኢንጅነሪንግ (Frontend Engineering)
▶️ ባክንድ ኢንጂንሪግ (Backend Engineering)
▶️ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial Intelligence) እና ሌሎችም,
ለጀማሪዎች እንዲሁም ከህሎታችሁን ማሻሻል ለምትፈልጉ ሁሉንም ደረጃዎች የሚመጥኑ ኮርሶችን ከወርሀዊ የስድስት ጂቢ(6GB) የነጻ ኢንተርኔት ጥቅል ጋር አዘጋጅተናል፡፡ ህልማችሁ ላይ ለመስራት ቀን አትጠብቁ፤ ሳፉሪኮም ታለንት ክላውድን በመቀላቀል ነጋችሁን ዛሬ ስሩት!!

ለመመዝገብ ማስፈንጠሪያውን ተጫኑ፤ https://safaricom.gebeya.com/

#SafaricomTalent #LearnAndGrow #FutureReady #OnlineCourses #CareerDevelopment
August 17, 2024 324 2