ተቀጽላ ማለት 🌿 በምስሉ እንደምትመለከቱት፦ ከማንኛውም ዕጽ በወፍ ዘራሽ አማካኝነት ከአንድ ዛፍ ግንድ… — 🌿🌿🌿🌿 መርጌታ ፃለ ፅድቅ ከፍተኛ የባህል ህክምና🌿🌿🌿🌿 — TG.ME

🌿ተቀጽላ ማለት 🌿 በምስሉ እንደምትመለከቱት፦ ከማንኛውም ዕጽ በወፍ ዘራሽ አማካኝነት ከአንድ ዛፍ ግንድ ተጣብቆ የሚበቅል ቅጠሉ ሰፋ ሰፋ ያለ ዕጽ ነው። የብሳና እና የወይራ ተቀጽላ ማለት ከብሳና ግን ወይም ቅርንጫፍ ተጣብቆ ከብሳና ቅጠል ለየት ብሎ የሚበቅል ዕጽ ነው። ከወይራም እንዲሁ ይገኛል።  ተቀጽላ ተመሳሳይ ተገድራ ይሚባል ዕጽ ሲኖረው ለመለየት ሞክሩ:: ተቀጽላ መርዛማ አይደልም:: ይደውሉ 09-82-94-05-55            09-82-94-05-55      …

July 15, 2026