#የስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለምትፈልጉ በሙሉ <ስንፈተ ወሲብ ማለት በሁለቱም ፆታዎች በተለያየ ምክንያቶች የሚያረካ የግብረ ስጋ ግንኙነት ኣለመፈፀም ወይም ኣለመርካት ማለት ነው:: *የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች:- 1.ብልት ጭራሽ ኣለመነሳት ወይም መሞት 2.ብልት ቶሎ አለመቆም ወይም መልፈስፈስ 3.ብልት በደንብ ኣለመቆም 4.የዘር ፈሳሽ ቶሎ መፍሰስ/መጨረስ/መርካት ወይም ደግሞ የእርካታ መጨረሻ ላይ ኣለመድረስ 5.የወሲብ ወይም የግብረስጋ ፍላጎት/ስሜት መቀዝቀዝ (በተለይ በሴቶች)…
July 1, 2026