ሠላም ያባቴ ብሩካን እንዴት አመሻችሁ ዛሬ አንድ ነገር share ላረጋችሁ ወደድኩ 😍 ልቤን ሁል ጊዜ የሚነካኝ አንድ ቃል አለ 🥰 ኢሳ 48:17 ታዳጊ የ እስራኤል ቅዱስ እንዲህ ይላል "እኔ የሚረባህን ነገር የ ማስተምርክ በምትሄድበትም መንገድ የምመራክ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ " በ ዙርያችን ያሉ ሰዎች የሚያምርብንን ከኛ ጋር የ ምሄደውን ጥሩ የመሰለላቸውን ነገር ሊነግሩን ይችሉ ይሆናል ላይሆንም ደሞ ይችላል መልካም ነገርም ላይሉን እንደውም በተቃራኒው ልብ የሚነካ የሚያቆስል የ ሚያሳዝን መልካም ያልሆነ ነገር ሊሉን ይችላሉ ነገር ግን እግዚአብሔር የሚረባችሁን የሚሻለውን የበለጠውን የማስተምራቹ የ ማሳያቹ እኔ ነኝ ይላል በምንሄድበት ሁሉ የሚመራን እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር አቅጣጫ ጠቁዋሚ አይደለም በዚህ ብትሄዱ ያስkeዳቹሀል ያደርሳቹሃል ያ ስወጣቹሃል ብሎ አይጠቁመንም ምክንያት እሱ እግዚአብሔር ነው መንገድን የሚጠርግልን የሚያስተካክልልን የ ሚያበጃጅልን የሚያቅ እውነት መንገድም ሂወትም የሆነን እሱ ነው ላመኑት የታመነ እውነት ወዳጅ መዝ 37:5 " መንገድህን ለ እግዚአብሔር አደራ ስጥ በ እሱም ታመን እሱም ያደርግልካለ" በየትኛው መንገድ ላይ ነን በራሳችን ወይስ በ እግዚአብሔር መንገድ? መንገዳችንን ለማን ነው አደራ እየሰተን ያለው?
1
1