Forwarded from𝐂𝐡𝐫𝐢𝐬𝐭𝐢𝐚𝐧 𝐟𝐨𝐫 𝐥𝐢𝐟𝐞
ስትደክም እርሱ ኃይልህ ነው፤ ቃላት ስታጣ እርሱ አማላጅህ ነው፤ መንገድ ሲጠፋብህ እርሱ መካሪህ ነው። ያለ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ አንድም እርምጃ መራመድ አንችልም።
November 19, 2025 578 2