Students channel: post #1843 — TG.ME

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽቱ 01:00 ጀምሮ መታየት ይጀምራል ።

በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ከታች ያለውን Link በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል

የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
📌በድረ ገጽ (Website)፡
https://result.eaes.et
📌ቴሌግራም bot፡
@MOE_RESULT_BOT



https://t.me/httpentra

መልካም እድል ይሁንላቹ🫡
result.eaes.et
EAES Result Checker | Educational Assessment and Examination Services
Official portal to check Ethiopian Educational Assessment and Examination Services (EAES) results online. Enter your Admission Number and First Name to view your exam results.
August 25, 2026 108 1