የጨዋታው ባህርያት የMost Wanted (Rockport) እና የCarbon (Palmont City) ካርታዎች… — Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ — TG.ME

የጨዋታው ባህርያት የMost Wanted (Rockport) እና የCarbon (Palmont City) ካርታዎች በአንድ ላይ ተያይዘው የተሰሩ ናቸው እጅግ በጣም ሰፊ ካርታ አለው። ​የፖሊስ ማሳደድ ልክ እንደ Most Wanted ከተማዋን ሙሉ በሙሉ በከፍተኛ ፍጥነት ከፖሊስ መኪኖች ጋር እብድ የብልሃት እና የማምለጥ ውድድሮች አሉት ​ ከዝቅተኛ ደረጃ መኪኖች ጀምሮ እስከ እብድ ሱፐር ካሮች (Lamborghini, Nissan GT-R, Porsche) ድረስ በብዛት አሉ ​በውድድር ወቅት የጠላትን መኪና ለመግፋትና ናይትሮ ለመጨመር ወይም ከፖሊስ አጥር ለማምለጥ የሚያግዙ የተለያዩ የPower-up አሉት ብቻ ይለያል ነው ምላችሁ 🔥🔥

❤13🥰1😡1
August 29, 2026 2.6K