የRockstar እና Take-Two ምላሽ የሮክስታር እናት ኩባንያ Take-Two የሊክ ቪዲዮዎቹን ከዩቲዩብ እና ከሶሻል ሚዲያ በህግ (DMCA Takedowns) ማስወገድ የጀመሩ ሲሆን፣ ከMicrosoft እና Google ጋር በመተባበር ሃከሩን ፍለጋ ተያይዘውታል። ሮክስታር ኦፊሴላዊውን "GTA 6 Extended Look" በነሐሴ 27 (August 27) በNetflix በኩል ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል። CyberLeek ድርጊቱን ያደረገው "የዲጂታል ጨዋታዎችን የበላይነት ለመቃወም ነው" ቢልም፣ በስተጀርባ ግን በSolana የብሎክቼይን መረብ ላይ Memecoin በመፍጠር ገንዘብ ለመስብሰብ ያደረገው ሴራ እንደሆነ ጥርጣሬ ተነስቷል። ግን ይመቸው እስካሁን ባለው በዙ ገንዘብ ሰርቶበታል ሚገርመው ደሞ pre order ያደረጉ ሰዎች በሙሉ hack ያደረገውን ሰውዬ እየተቃወሙት ነው የተለቀቀውንም video የማየት ፍላጎት የለንም እያሉ ነው
14
1
1
1August 23, 2026 6.6K 4