🏀 የጨዋታው ባህሪ እና ዋና ዋና ክፍሎች (Gameplay & Features) NBA's Greatest Mode: የነ Michael Jordan, Magic Johnson, Larry Bird, Julius Erving, እና Kareem Abdul-Jabbar የነበሩበትን ታሪካዊ ቡድኖች እና የድሮ ውድድሮች በወቅቱ በነበረው የቲቪ ስርጭት ስታይል ነው ምትጫወቱት MyPlayer Mode: የራሳችሁን አዲስ ተጫዋች ፈጥራችሁ ከድራፍት (Draft) ጀምሮ ጥረታችሁን አሳይታችሁ የNBA ኮከብ የምትሆኑበት ክፍል ነው። The Association: የራሳችሁን የNBA ቡድን እንደ አሰልጣኝ እና ስራ አስኪያጅ ሆናችሁ ተጫዋቾችን በመግዛት እና በመሸጥ ሻምፒዮን ለማድረግ የምታስተዳድሩበት ስልታዊ ክፍል ነው። የላቀ ቁጥጥር (Improved Controls): የተሻሻለ የቅርጫት ኳስ መቆጣጠሪያ (Shot Stick) እና የመከላከያ (Defense) ስልቶች ያሉት በመሆኑ ጨዋታውን እውነተኛ ያደርገዋል። እያነበባቹት እንደሆነ እንዳውቅ እዚጋ ከደረሳችሁ react 👍👍
11
2August 21, 2026 5.7K 4