ሰላም ቤተሰብ እንዴት አደራችሁ ሰሞኑን gaming stream ለመጀመር ሃሳብ አለኝ እንደምታግዙኝ አልጠራጠርም… — Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ — TG.ME

ሰላም ቤተሰብ እንዴት አደራችሁ ሰሞኑን gaming stream ለመጀመር ሃሳብ አለኝ እንደምታግዙኝ አልጠራጠርም ☺️ እና ከዛ ጎን ለጎን ጌሞች እንዴት instal extract የመሳሰሉት ያልገባቹን ነገር tutorial የማሳያቹ ይሆናል 🍸 አሁን እጃቹላይ አሪፍ condtion ላይ ያለ gaming computer or pc ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ inbox አውሩኝ 🖤Dm @yada_don ከይቅርታ ጋር hi አትበሉኝ ያላችሁን pc photo ላኩልኝ 🎧 ➡️ምታውቁት ሰው ካለ share አርጉለት 👍

❤22🔥7👍6👏2😡1
August 20, 2026 6.8K 1