የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ | የተስተካከለ ​ድርጅት: ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል ​ፖሚ የሕፃናት ሕክምና… — HIVN Tech and Guidlines — TG.ME

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ | የተስተካከለ ​ድርጅት: ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል ​ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል ነሐሴ 14/2018 ዓም በወጣው የነርስ ሥራ ማስታወቂያ መሠረት የተመረጣችሁ አመልካቾች ለፈተና እንድትቀርቡ እያሳወቅን፣ የተፈታኞች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀው መሆኑን እንገልፃለን። ​📋 የተፈታኞች ስም ዝርዝር 1. ​አብዲሳ አስፋው ሶሬሳ 2. ​አብዱቃድር አብደላ ኢብራሂም 3. ​አበበ ባዩ ስማቸው 4. ​አብዱ ሙሐመድ ሁሴን 5. ​አዲኖ በለጠ ጥጋቡ 6. ​ባሕሩ ሞላ አየለ 7. ​ቤተልሔም ሽፈራው ደምሴ 8. ​ዳንኤል ዝጋለ ድልነሳ 9. ​ደመቀ ቀለሙ መሰለ 10. ​ደሴ ሞላ ብሬ 11. ​ኃይለማሪያም ገነት ወርቁ 12. ​ሃይማኖት የሻነው 13. ​ሒቃ ፈቃዱ በየነ 14. ​ናአሲሴ ዳንኤል ዻባ 15. ​ራሔል መውጫ አምደሚካኤል 16. ​ራሔል ሙሉጌታ ደብሩ 17. ​ስንታየሁ ሲሳይ በቀለ 18. ​ጥሩሰው አሳየ አለባቸው 19. ​ዋሲሁን ሰጠኝ ሲሻው 20. ​ወርቅነህ ማሬ ቸኮለ 21. ​ያረጋል ወርቃየሁ በዜ 22. ​ዮብሰን ቡልቻ ረታ 23. ​ዮሐንስ አዳነ ገለታ 24. ​አበራ ወርቄ ነጋሽ ​📌 የፈተና መርሃ-ግብር እና ቦታ ​📆 የፈተና ቀን: አርብ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ​⏰ ሰዓት: ከቀኑ 8:30 ​📍 ቦታ: ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል — ፊየል ቤት አቅራቢያ፣ ማና ሕንፃ (አቢሲንያ ባንክ ያለበት) ​⚠️ ማሳሰቢያ: ተፈታኞች በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልፅ ሕጋዊ መታወቂያ እና እስክሪብቶ ይዛችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን። ​

September 1, 2026 1.1K 1