Unique Academy: post #916 — TG.ME

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ ከ8-12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ መጠኑ 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡
❤1
December 1, 2025 859 2