በመማር ማስተማር በክፍያ እንዲሁም ት/ቤቱን በሚመለከት ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ አስተያየት ለመስጠት 1…

በመማር ማስተማር በክፍያ እንዲሁም ት/ቤቱን በሚመለከት ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ አስተያየት ለመስጠት
1. Hamza School/ሐምዛ ት/ቤት የሚለውን ቴሌግራም ገፅ ይክፈቱ
2. ከታች ግርጌ ላይ ከተቀመጡት ምልክቶች በተሌግራሙ በስተግራ /በስተቀኝ በኩል ይህን 💬 የመልእክት መላኪያ መልእክት ይጠቀሙ
3. መልእክተዎን ከፈለጉ በድምፅ አልያም በጽሁፍ ይላኩ /ያስቀምጡ
❤8👌2
October 26, 2026 2.1K 1