Hamza School/ሐምዛ ት/ቤት: post #2688

Hamza School/ሐምዛ ት/ቤትየተማሪዎች አጠቃላይ የትምህርት ቤት ዉሎ መረጃ መለዋወጫ ማብራሪያ ቀን 11/02/2019 የስብሰባን ጥሪን ይመለከታል ውድ እና የተከበራችሁ የት/ቤታችን ተማሪ ወላጆች እሁድ ጥቅምት 15/2019 በ 2019 ት/ዘመን የመማር ማስተማር ዙሪያ የእቅድ ውይይት ስብሰባ 2፡30 እንድትገኙልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ት/ቤቱ
👆👆👆👆👆👆
October 23, 2026 2.3K