ሐምዛ ት/ቤት የተማሪዎች ውጤት ባህሪ እና አጠቃላይ የት/ቤት እንቅስቃሴ መከታተያ ሊንክ/ማስፈነጠሪያ በመሆኑ ውድ ወላጆች የልጆቻችሁን የትምህርት ቤት መረጃ ባላችሁበት ሆናችሁ መከታተል እና መረጃዎችን ማግኝት የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናበስራችሗለን።
የአጠቃቀም መመሪያ
1ኛ ማስፈንጠሪያውን/ሊንኩን ጎግል ላይ ፔስት ማድረግ
2ኛ ሊንኩ ሰርች አድርጎ ሲጨርስ የት/ቤት ኮድ 1007030302 የሚለውን መማስገባት
3ኛ ስልክ ቁጥር የሚለው ላይ ት/ቤት ተማሪውን/ዋን ያስመዘገባችሁትን መፃፍ
4ኛ send Otp የሚለውን መጫን
5ኛ በስልካችሁ የተላከውን ባለ 6 ድጅት ቁጥር ሲሰተሙ ላይ መመዝገብ
7ኛ Verify የሚለውን መጫን።
5October 22, 2026 2.1K 1