Sunday market: post #34342 — TG.ME

Penthouse Apartment ቦሌ 24 38 ሚልዮን ባለ 4 መኝታ 268 ካሬሜትር 4 Beds | 4 Baths + Maid's Room + Open & Closed Kitchen + Laundry + 2 Balconies 👇 #ቤቱ የሚገኘው በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂክ በሆነው አካባቢ ቦሌ 24 ከስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትምህርት አካበቢ G+9+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የሚገኝ ፔንትሃውስ ነው። ህንፃው በውስጡ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ፣ ቴራስ፣ አሳንሰር፣ ጀነሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ የ24 ሰዓት ጥበቃ ለነዋሪዎች ምቾት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ያካትታል። • ዲጂታል ካርታ አለው ╭══🤳 📞📞📞0915276888 📞📞📞0938247385

August 20, 2026 674