Halwot Worship Ministry Channel: post #291 — TG.ME

Endiryas Hawaz US & Addis, [Jan 30, 2026 at 10:28 AM]
https://youtu.be/zbZOOO9zhtc?si=vciflOxryeqWQFP7
YouTube
አንተን ማወቅ ይበልጣል (Anten Mawek Yibeltal)
ይህ መዝሙር ከኤፌሶን 1.17 እና ከፊልጵስዩስ 3.7-9 ካለው ክፍል የተወሰደ ነው። ዛሬ ቤተክርስትያን በብዙ ነገር አድጋለች ዋናው እድገት ግን ወደ ራስ ወደ ሆነው ወደ ጌታ ኢየሱስ ማደግ ነው። ይህም ዝማሬ ለራሴና ለሚሰሙኝ ሁሉ እሱን ከማወቅ የበለጠ ነገር እንደሌለ አውቀንጌታ እሱን በማውቅ እንዲያሳድገን በጸሎት እንድንቃትት የሚያግዝ ነው
❤3
January 30, 2026 2.1K 2