YouTube
እግዚአብሔር ፃድቅ ነው | Endalkachew Hawaz (Enawa) | In Memory of Meaza Zewdu | #halwot Worship Ministry
ይህንን መዝሙር የፃፍኩት ፓስተር ሽፈራው ፈይሳና ልጆቹ በደረስባቸው ሐዘን መፅናናትን እንዲያገኙ በምፀልይበት ጊዜ ነው! ይህ መዝሙር በማንኛውም የህይወት ፈተና ለምታልፉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፃድቅነት ላይ ምንም ይሁን ምን ፀንታችሁ እንድትቆሙ የሚያግዛችሁ እንዲሆን ፀሎቴ ነው!
-------
ከዘላለም ጀምሮ ተሳስቶ የማያውቅ
አሁንም እንደዛው ነው በስራው ሁሉ ፃድቅ
ለምን ብዬ አልጠይቅም መልሱን አውቀዋለሁ…

5November 4, 2025 2.2K 4